ዩቱብ ቻናል ባጭር ግዜ ለማሳደግ
በ አጭር ግዜ በዩቱብ 4000ሺ ሰዓት ለማግኘት

በ 1 ሳምንት 4000 ሰዓት የሚያስገኝ Tag በአማርኛ ቋንቋ Tag መፈለግያ |YASIN TECK| 2020

ውድ ያገሬ ልጆች በዚ ቪድዮ በዩቱብ እና በ Google ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን Tag በአማርኛ ቋንቋ እንዴት መጠቀም እንደምንችል እናያለን

Tag እና Keywoard በማለት ባጭሩ በየቀኑ ዩቱብና Google ላይ Search ስደረጉ የምውሉ ቃላቶች ናቸው። ስለዚ እነዚ በየቀኑ Search ስደረጉ የምውሉትን ወርዶች አግንተን ለቪድዮቻቺን Tag መጠቀም ከቻልን ባጭር ግዜ ያላሰብነውን ተመልካች ልናገኝ እንችላለን። በዚ ቪድዮም በአማርኛ ቋንቋ እንዴት Tag መፈለግ እንደምንችል አሳይቻለሁ