ዩቱብ ቪድዮቻቺንን ሼር በማድረግ ብ እጥፍ ገንዘብና እጥፍ ተመልካች የምናገኝበት መንገድ

ውድ ያገሬ ልጆች በዚ ቪድዮ እንዴት ያለምንም ክፍያ ጎግል ላይ ህጋዊ ዌብሳይት ከፍተን ከዩብ ጋር በማገናኘት ቪድዮቻቺንን ከዩቱብ በተጨማሪ በዌብሳይታቺንም ላይ በመታየት በርካታ ተመልካች ማስገኘት እንደሚችል እናያለን።እንዲሁም ዌብሳይቱን ራሱ ከአድሴንስ ጋር በማገናኘት ገንዘብ ማግኘት እንዴት እንደሚቻል እናያለን