ያለ ምንም ክፍያ ዌብሳይት ከፍቶ ባጭር ግዜ ስኬታማ ለመሆን

የተከበራችሁ አምባቢያን በዚ ፅሁፌ አዲስ ዌብሳይተን ከፍተን ይህን ዌብሳይት ከአድሴንስ ጋር በማገናኘት በኢትዮፕያ ቤተው ቁጭ ብለው ገንዘብ የሚታገኙበትን ሙሉ ስቴፑን አሳያቿለሁ።

ዌብሳይት ለመክፈት ሁለት ነገሮች ብቻ ናቸው የሚያስፈልጉን የመጀመርያው ስልክ ወይም ኮምፕዩተር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በቂ ኢንተርኔት አገልግሎት ሊኖረን ይገባል። 

ከላይ የተጠቀሱትን ነገሮች ካሟላን በኋላ በቀጥታ ወደ ዌብሳይት አከፋፈቱ ከመሄዳቺን በፊት ስለምንሰራው topic መዘጋጀት ይጠበቅብናል። የምንሰራውን Topic ወይም ሀሳብ ካዘጋጀን በኋላ በቀጥታ ወደ አከፋፈቱ እንሄዳለን።

ለዛሬ ዌብሳይት ለመክፈት ምንጠቀመው Blogger Platform ነው። በሌላ ፕሮግራሜ ደግሞ በ Wordpress እንዴት ዌብሳይት እንደሚከፈት እናያለን

የጎግል Gmail Account በመጠቀም ወደ blogger.com ዌብሳይት እንገባለን። በቀጥታ የዌብሳይታቺንን ስም በመምረጥ በቀላሉ ዌብሳይት እንከፍታለን። ከዛ በኋላ የተለያዩ Layout እና Themes ሴቲንጎችን በማስተካከል የመጀመርያ ፖስት ወይም ፅሁፍ እንፅፋለን።

በዚ ፕሮግራማቺን ይህን ያክል ከሄዳችሁ በኋላ የዌብሳይታችሁን ሙሉ ሴቲንግ ለማስተካከል የሚጠቅማችሁን ከታች ያለውን ሙሉ ቪድዮ ካያችሁ በኋላ በቀጣይ part ፕሮግራም ይዤላችሁ ቀርባለሁ